አንድነታችንን በማጠናከር ህወሓት የከፈተውን ጦርነት መመከት እና ሀገርን ማጽናት ያስፈልጋል ÷አቶ አርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር ህወሓት የከፈተውን ጦርነት መመከት እና ሀገርን ማጽናት ያስፈልጋል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
በሀረሪ ክልል የአንድነት ቀን "ስናብር ስናምር" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች…