የሀገር ውስጥ ዜና በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ በአንድ መጋዘን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ Mikias Ayele Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ቤተል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከሰቱን የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመከላከል ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደግፋለን-የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት Mikias Ayele Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የተከፈተበትን ጦርነት ለመከላከል የሚያደርገውን ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደሚደግፍ የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት አስታወቀ፡፡ ህብረቱ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ህብረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን በጦርነት እያሰለፈ የሚያከናውነውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያወገዘው አይደለም ተባለ Mikias Ayele Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን አስገድዶ በጦርነት በማሰለፍ የሚያከናውነውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተገቢው መልኩ እያወገዘው አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ የፖለቲካ ተንታኙ አንድሪው ኮሪብኮ እንደገለጹት÷ አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት የጋዝ ፍጆታውን ለመሸፈን ፊቱን ወደ ቻይና ማዞሩ ተነገረ Mikias Ayele Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚቀርበው የጋዝ ሽያጭ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ አማራጭ ገበያ እያፈላለገ መሆኑን አስታውቋል። ከዚህ ጋር ተያይዞም ህብረቱ የጋዝ ፍላጎቱን ለመሸፈን ፊቱን ወደ ቻይና ኩባንያዎች አዙሯል ነው የተባለው። የዓለማችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጋረጠብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በአንድነት መስራት ይኖርብናል-አቶ ግርማ የሺጥላ Mikias Ayele Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት የተጋረጠብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በአንድነትና በቅንጅት መስራት አለብን ሲሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የሴቶች ሊግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ Mikias Ayele Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድ ፍላጎት እንዳላቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገለፁ፡፡ የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች ለደህንነት ዋስትና የማይሰጡ፥ ነገር ግን ጥፋትን ብቻ የሚያመጡ ተደርገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ዛሬ ከሩዋንዳ ጋር ይጫወታል Mikias Ayele Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በነሐሴ የመጨረሻዎቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ መቀነስ ያሳያል -ኢንስቲትዩቱ Mikias Ayele Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ የመጨረሻዎቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ መቀነስ የሚያሳበት ጊዜ መሆኑን የብሄራዊ ሜትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከነሐሴ 21-እስከ ነሐሴ 31 ድረስ የሚኖረውን የአየር ሁኔታ አስታውቋል፡፡ በዚህም በመደበኛው ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ሥራዎችን እንዲያከብር ሳማንታ ፓወር አሳሰቡ Mikias Ayele Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የዘረፈውን ነዳጅ እንዲመልስና የሰብዓዊ ድጋፍ ሥራዎችን እንዲያከብር የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሳሰቡ፡፡ ኃላፊዋ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ህወሓት የፈፀመውን የነዳጅ ስርቆትና በእርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2022 የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ፡፡ አየር መንገዱ÷ በግሎባል ትራቭል መጽሔት በተካሄደው የትራዚስ አዋርድ ነው የ2022 ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን ያሸነፈው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…