Fana: At a Speed of Life!

በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በቦሎኛ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በጣሊያን ቦሎኛ ሊካሄድ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ አስታወቋል። በአዲስ አበባ የጣሊያን ኢምባሲ የንግድ ማስታወቂያ ክፍል ዳይሬክተር ሪካርዶ…

የሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ከገቢ ግብር 7 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጸሑፍ እንደገለጹት÷በክልሉ የነበሩ ችግሮችን…

በክረምት ስራዎቻችን የዘመሙ ጎጆዎችን እያቀናን፣ የደከሙትን እያጠናከርንና የታረዙትን እያለበስን አንድነታችንን እናጠናክራለን” – ወ/ሮ ሙፈሪሃት…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  “በክረምት ስራዎቻችን የዘመሙ ጎጆዎችን እያቀናን፣ የደከሙትን እያጠናከርንና የታረዙትን እያለበስን አንድነታችንን እናጠናክራለን ”ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት…

የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማዘጋጀት ረገድ ኢትዮጵያ ስኬታማ ተሞክሮ አላት -ዶ/ር እዮብ ተካልኝ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማዘጋጀት ረገድ ኢትዮጵያ ስኬታማ ተሞክሮ ያላት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው የእዳ ተጋላጭነትን በመቅረፍ ዘላቂ የፋይናንስ አሰራርን ለመተግበር በተዘጋጀው 9ኛው…

ሩሲያ ወደ አውሮፓ የምትልከውን የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ማቋረጧን አስታወቀች 

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኖርድ ስትሪም - አንድ ወደ ጀርመን የተዘረጋውን የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር አገልግሎት ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩ በመደበኛ ጥገና ምክንያት የጋዝ አቅርቦት ማቋረጡንም የስራ ሃላፊዎቹ ገልጸዋል። መስመሩ…

ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች  የሥነ ምግባር ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ…

የአንጎላ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላን ለአራት አስርት አመታት የመሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በስፔን ባርሴሎና የህክምና ክትትል ላይ እያሉ መሞታቸውን የአንጎላ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት በማህበራዊ…

በአራት የወንጀል ተግባራት ተሰማርቶ የነበረው የፖሊስ አባል በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአራት የወንጀል ተግባራት ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፖሊስ አባል በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡ ተከሳሽ ረዳት ሳጂን አሸናፊ ጫካ በመጀመሪያ ለጥበቃ በተሰጠዉ የጦር መሣሪያ አይሱዙ የጭነት…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ አመለወርቅ ህዝቅኤል…

የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን በቀረበበት ክስ ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የሚኒያ ግዛት ፖሊስ የሆነው ዴሬክ ቾቪን ጆርጅ ፍሎይድን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉን ተከትሎ የ22 አመት እስራት ተፈርዶበታል። ከግድያ ወንጀሉ በተጨማሪ…