Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ከሚሽን ለ3 የግብርና ምርቶች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ29፣ 2014 (ኤፍ  ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ከሚሽን ለአርባ ምንጭ ሙዝ፣ ለአዊ ድንች እና ለጨንቻ አፕል ምርቶች የመለያ እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የግብርና ምርቶቹ በአገር አቀፍ ገበያ በስፋት ተደራሽ የመሆን ትልቅ አቅም ያላቸው መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ይሁን…

በሁሉም ከተሞች 196 ነጥብ 8  ሚሊየን ችግኞች እንደሚተከሉ ወይዘሮ  ጫልቱ ሳኒ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ከተሞች 196 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞች እንደሚተከሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ በ4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር “ዐሻራችን ለከተሞቻችን” በሚል መሪ ቃል ሚኒስቴሩ ከለገጣፎ ለገዳዲ  ከተማ …

ክልሎች ያዘዙትን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በጊዜው ባለመውሰዳቸው የአሰራር ችግር ፈጥሮብኛል -የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ሰኔ 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ክልሎች ያዘዙትን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በጊዜው ባለመውሰዳቸው የአሰራር ችግር ፈጥሮብኛል ሲል የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ገለፀ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዳሬክተር አቶ ስለሞን አምባቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷…

የጎረቤታችን ኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለሀገራችን ሰላም መስፈን እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ በቃላት አይገለጽም -የጁባ ምክትል ፕሬዝዳንት 

አዲስ አበባ፣ሰኔ 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጎረቤታችን ኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሀገራችን ሰላም መስፈን እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ በቃላት አይገለጽም ሲሉ በሶማሊያ የጁባላንድ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ማህሙድ ሰይድ ገለፁ። በሶማሊያ የጁባላንድን የፀጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የአካባቢው…

በጋምቤላ ክልል የፈጠራ ዝንባሌና ተነሳሽነት  ያላቸውን ወጣቶች ጥረታቸውን ማገዝ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል የፈጠራ ዝንባሌና ተነሳሽነት ያላቸውን ወጣቶች ጥረታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ለማስቻል ሁሉም የድርሻውን ሊያበረክት እንደሚገባ ተገለፀ። ከክልል፣ ከወረዳ እና ከዞን ለተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በፈጠራ ስራ ዙሪያ ግንዛቤ ለማሳደግና …

የሴቶች እና ህፃናት መብት እንዲከበር በአጋርነት እንደሚሰራ ዩኒሴፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ህፃናት መብት እንዲከበር በአጋርነት እንደሚሰራ የተባበሩት መንግስታት ህጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከድርጅቱ ጋር በሴቶች እና ህፃናት ዙሪያ የሚከናወኑ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል…

አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው  ቀዳሚ ሆና የጨረሰችው፡፡ በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራትን በደብረ ብርሃን ከተማ ባካሄደው ውይይት…

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች መሰጠት ጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ በሀረሪ ክልል፣ በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1ሺህ 127 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 127 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉ ተገልጿል፡፡…