Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ታዛቢዎች እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ ግልፅነትንና  ተጠያቂነትን ለማስፈን እንደሚያግዝ የታመነበት ይህ የቴክኖሎጂ ሲስተም…

ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን የባለ-ብዙ ባለድርሻ አካላት አማካሪ ቡድን እየሰራ ነው- ወ/ሮ ሁሪያ አሊ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን የባለ-ብዙ ባለድርሻ አካላት አማካሪ ቡድን እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሁሪያ አሊ ገለፁ የባለ-ብዙ ባለድርሻ አካላት አማካሪ ቡድን የተለያዩ…

የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር መለያየቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር በይፋ መለያየቱን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአሜሪካ  ወደ አገር ቤት በመመለስ ላለፉት ሦስት ዓመት የቀድሞ ክለቡ ኢትዮዽያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።…

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሰልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት ባለፉት ሁለት ቀናት ከ50 በላይ የመንግሥታቸው ሚኒስትሮች እና የስራ ሀላፊዎች ስልጣን…

በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደ 

አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው ከፍተኛ የክልልና የዞን አመራሮች ቡድን ከብላቴ ልዩ የግዳጅ ማሰልጠኛ አመራሮችና ሰልጣኞች ጋር በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የደቡብ ክልል ርዕሰ…

የስራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሙሀመድ አብዲከር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በነበራቸው ውይይት  በቀጠናው የክህሎት ልማት እና የወጣቶች የሥራ…

ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች፡፡ ተጫዋቿ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ባለ ድል እንዲሆን እና በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እስከ መጨረሻው ዙር  እንዲዘልቅ…

ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ታጠናክራለች-አምባሳደር ነቢል ማህዲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ይበልጥ እንደምታጠናክር  በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ገለጹ። አምባሳደሩ 11ኛውን የደቡብ ሱዳን የነጻነት ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አምባሳደሩ…

አብዱል ፈታ አል ቡርሃን የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት የሲቪል አባላትን ከስራ አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት የሲቪል አባላትን ከስራ ማሰናበታቸው ተገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ በቴሌግራም ገፁ እንዳስታወቀው ሊቀ መንበሩ አምስት የሉዓላዊ ምክር…

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር ሳጂድ ጃቪድ እና የፋይናንስ ሚኒስትሩ ሪሺ ሱናክ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለቀዋል። ሳጂድ…