Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ለአፍሪካ ቀንድ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ ወደ 430 ሚሊየን ዩሮ ከፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአውሮፓ ህብረት ለአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚያደርገውን አስተዋፅኦ እንደሚያጠናክር በህብረቱ የአለም አቀፍ ግንኙነት ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ገልፀዋል፡፡ ኮሚሽነሯ በ13ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ  የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የአውሮፓ ህብረትን…

አለመግባባቶችን ሰበብ በማድረግ ጽንፈኛ ኃይሎች የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት ለማወክ እየሰሩ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ 

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለመግባባቶችን ሰበብ በማድረግ ጽንፈኛ ኃይሎች  ከውስጥና ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር በመቀናጀት የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት ለማወክ እየሰሩ መሆኑን ፌደራል ፖሊስ ባገኛቸው መረጃዎች አረጋግጧል። በዛሬው ዕለት የተደረጁ ኃይሎች የአዲስ አበባ እስልምና…

የምስራቅ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች ለአፍሪካ ቀንድ ንግድን የሚያቀላጥፍ ፍኖተ ካርታ አፀደቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማቀላጠፍ ያግዛል የተባለ ፍኖተ ካርታ አፅድቀዋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች የንግድ ፍኖተ ካርታውን አተገባበር ሁኔታን ለመገምገም እና ቀጠናዊ ውህደትን…

ኢትዮጵያ ሀገራዊ እቅዶቿን በአጀንዳ 2063 ላይ ከተቀመጡ ግቦች ጋር በማስተሳሰር ለተግባራዊነታቸው እየሠራች ነው – የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሀገራዊ እቅዶቿን በአጀንዳ 2063 ላይ ከተቀመጡ ግቦች ጋር በማስተሳሰር ለተግባራዊነታቸው እየሠራች መሆኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአፍሪካ የአጀንዳ 2063 የአስር ዓመታት አፈጻጸም እና ቀጣይ አስር ዓመታት እቅድ ላይ የሕብረቱ…

ለሶስት ወራት ሲካሄድ ለቆየው የፅዳት ንቅናቄ የከተማ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሶስት ወራት ሲካሄድ ለቆየው የፅዳት ንቅናቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በዚህ ወቅት እንዳሉት ባለፉት ሶስት ወራት የተደረገው…

ለዓባይ ወንዝ አንዲት ጠብታ የማታበረክተው ግብፅ 100 በመቶ የወንዙን አጠቃቀም የመወሰን መብት ልትጠይቅ አትችልም -ቲቦር ናዥ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓባይ ወንዝ አንዲት ጠብታ የማታበረክተው ግብፅ 100 በመቶ የወንዙን አጠቃቀም የመወሰን መብት ልትጠይቅ አትችልም ሲሉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ገለጹ። ቲቦር ናዥ በትዊተር…

የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ዶዝ ሲኖ ፋርም የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ዶዝ ሲኖ ፋርም የተሰኘ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በቻይና ቀዳማዊት እመቤት ፕሮፌሰር ፒንግ ሊዋን አማካኝነት በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽህፈት ቤት በኩል…

ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር ናት – የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር አገር ናት ሲሉ የሩሲያው መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ ተናገሩ፡፡ ቤላሩስ እና ሩሲያ  በጋራ የወታደራዊ  እቅዶች እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ በውይይታቸውም የሩሲያ…

ለውጡን ተከትሎ በፖለቲካው መስክ የተጀመሩ አካታች አካሄዶች ዜጎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰለፉ እድል የፈጠሩ ናቸው-የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፖለቲካው መስክ የተጀመሩ አካታች አካሄዶች ዜጎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰለፉ እድል የፈጠሩ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት እንደገለጹት÷ ባለፉት…