የሀገር ውስጥ ዜና የህግ ታራሚዋን አስገድዶ የደፈረው ፖሊስ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Mikias Ayele Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ ታራሚዋን በመድፈር የተከሰሰው ፖሊስ በዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ። ፍድር ቤቱ ትናንት ከሰዓት በኋላ 9 ሰዓት ላይ በዋለው ችሎት ተከሳሹ ፖሊስ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል Mikias Ayele Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በመሱድ መሀመድ ጎል እስከ እረፍት መምራት ቢችሉም ከረፍት መልስ አበባየሁ አጂሶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መሰፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ Mikias Ayele Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት/ኔቶ/ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መስፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ አስገነዘቡ። ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ ጋር በወቅታዊ…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ28ኛ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ጨዋታውን ላደረገው ባህርዳር ከተማ መናፍ አወል ብቸኛዋ የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል፡፡ የጣና ሞገዶቹ ዘሬ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ አረቢያ በኮቪድ 19 ምክንያት በአራት ሀገራት ላይ ጥላው የነበረውን የጉዞ እገዳ አነሳች Mikias Ayele Jun 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በኮቪድ 19 ምክንያት በቱርክ፣ ህንድ፣ ኢትዮጵያ እና ቬትናም ላይ ጥላው የነበረውን የጉዞ እገዳ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ የሀገሪቱ የዜና ተቋም ኤስ ፒ ኤ እንደዘገበው በወሩ መጀመሪያ ላይ ሳዑዲ አረቢያ በቤት ውስጥ የፊት ጭምብል…
ስፓርት ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን ይወክላሉ Mikias Ayele Jun 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ በተደረገው ጨዋታ የፋሲልን የማሸነፊያ ጎሎች ሙጂብ ቃሲም ከዕረፍት መልስ አስቆጥሯል፡፡ አጼዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 55…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ አንጋፋው ዳዊት እስጢፋኖስ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባስቆጠራት ጎል ጅማ አባ ጅፋር ሙሉ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምርታማነትን የሚያረጋግጡ 37 ትራክተሮችን ለክልሎች አከፋፈለ Mikias Ayele Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ምርትና ምርታማነትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ 37 ትራክተሮችን ለተለያዩ ክልሎች አከፋፍሏል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ነው ድጋፉን ያደረገው። ድጋፋ በዋናነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሀይል በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሰማራ ፕሬዚዳንት ኬንያታ ጠየቁ Mikias Ayele Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሀይል በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሰማራ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጠይቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል ያለበትን የፀጥታ ችግር ወደ ነበረበት ለመመለስ በማሰብ ነው የቀጠናው ተጠባባቂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በሴቬሮዶኔስክ ከተማ የመሸጉ የዩክሬን ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ጠየቀች Mikias Ayele Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሴቬሮዶኔስክ ከተማ በተለይም በኬሚካል ፋብሪካ ውስጥ የመሸጉ የዩክሬን ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲያወርዱና እጅ እንዲሰጡ ጠየቀች፡፡ የከፋ ደም- አፋሳሽ በተባለው የሴቬሮዶኔስክ ውጊያ የሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች አብዛኛው የዩክሬን ጦር ከምሥራቃዊቷ…