ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ቻይና ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል ገለፀች Mikias Ayele Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ሀገራቸው ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ሺፒንግ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሀገራቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ዢ…
ስፓርት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ እስከ እረፍት በአሜ መሀመድ ብቸናኛ ጎል ሲመራ ቢቆይም ከዕረፍት መልስ አቡበከር ናስር ያስቆጠራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የዊልቸር እና የክራንች ድጋፍ አድርጓል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢትዮጵያዊ ሁሉ ክልሉን እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለክልሉ እስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የክልሉ መንግስት ክልሉን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር…
ስፓርት በግብፅ የተመዘገበው ድል የብሄራዊ ቡድኑን ጥንካሬ የሚያሳይ ነው-አሰልጣኝ ውበቱ አባተ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብፅ የተመዘገበው ድል የብሄራዊ ቡድኑን ጥንካሬ የሚያሳይ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ቆይታውን በተመለከተ የቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋዜጣዊ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ152 ሺ ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ መልማቱ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ከ152 ሺ ኩንታ በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ማልማት መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በደቡብ ክልል በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም እና በ2015 እቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሔደ ነው። በደቡብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን አጋሮች በሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ አያያዝ ላይ ልዩነት መፍጠራቸው ተሰማ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የዩክሬን አጋር በሆኑት አሜሪካ እና ምዕራባውያን መካከል የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻን በተመለከተ ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው ተዘገበ፡፡ የዩክሬን አጋር በሆኑ አገሮች መካክል የተፈጠረው ውዝግብ እና አለመግባባት ዩክሬንን ለመደግፍ የተሰባሰቡትን የኔቶ አባል…
ስፓርት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች መሠናክል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Mikias Ayele Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሞሪሺየስ እተካሄደ በሚገኘው የ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዛሬ በተደረገው የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ወንዶች ውድድር አትሌት ሃይለማሪያም አማረ እና አትሌት ታደሰ ታከለ 1ኛ እና ሁለተኛ በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ የግል የአውሮፕላን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተቋም ሆኖ ተመዘገበ Mikias Ayele Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዘገበ፡፡ ተቋሙ ምዝገባውን በስኬት ያጠናቀቀው አለም አቀፍ አሰራርን ተከትሎ የተቀመጠውንና በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር 1 ሺህ 30 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ከእነዚህ ውስጥ 209 ሴቶች 68 ህጻናትና 753 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ…