ፋና ስብስብ በወላይታ ዞን ሁለት ጥርስ አብቅሎ የተወለደው ሕፃን Mikias Ayele May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው ልጅ የተወለደ ሲሆን ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማና የኦሮሞ ህዝብን ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም -አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ Mikias Ayele May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሲዳማና የኦሮሞን ህዝብ ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም ሲሉ የሲዳማ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ተናገሩ፡፡ የኦሮሞና የሲዳማ ህዝብ የሰላም ኮንፈረንስ በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች- የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር Mikias Ayele May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር ክሪስቲያን ዮካ ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው…
ስፓርት ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውጤታማነቷን ለማሳደግ የውድድሮች አይነቶችን ማስፋት አለባት – አትሌት ፖል ቴርጋት Mikias Ayele May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውጤታማነቷን ለማሳደግ የምትሳተፍባቸውን የውድድR አይነቶች ማስፋት አለባት ሲል ታዋቂው ኬንያዊ አትሌት ፖል ቴርጋት ተናገረ። ከአትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ብርቱ ተፎካካሪዎች መካከል የነበረው ኬንያዊው አትሌት ፖል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ወታደራዊ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን አስታወቀ Mikias Ayele May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በሀገሪቱ በተከሰተው አለመረጋጋት ምክንያት ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን በሰጡት መግለጫ ባለፈው…
ስፓርት በምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ከ18 እና 20 ዓመት በታች ልዑክ አቀባበል ተደረገ Mikias Ayele May 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ4ኛ ጊዜ በዳሬሰላም በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ለተሳተፈው ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…
ስፓርት በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Mikias Ayele May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡ በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ ብር እና አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስዊዘርላንድ በአማራና አፋር ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ተቋማት የሚሆን ሃብት የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ Mikias Ayele May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ የሚገኙ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በአማራና በአፋር ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማትና ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ በይፋ ጀምረዋል:: በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደጀን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ከተማ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ አደጋው ዋልያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ከደብረታቦር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በተቃራኒ…