Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ አገራት የዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ተፅዕኖ ውስጥ ስለመሆናቸው…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡…

ኢትዮጵያ በምግብ  ራሷን ለመቻል  ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው – የአፍሪካ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ  ራሷን ለመቻል  ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አድሲና  ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ከቡድን 7 አገራት የልማት ሚኒስትሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳስረዱት ከሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት…

የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ ጣምአለው በሰጡት…

ሉሲዎቹ የዛንዚባር አቻቸውን 5 ለ 0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ውድድር ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎች) 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያ ጎሎችን አረጋሽ ካልሳ የመሪነቱን ጎል ስታስቆጥር ሎዛ አበራ እና ቅድስት ዘለቀ ሁለት ሁለት ጎሎችን…

በሰኔ ወር በተለያዩ ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ይስተዋላል – የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ ወር በተለያዩ የሀገራችን ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ሊስተዋል እንደሚችል የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በመጪው የሰኔ ወር እርጥበት ሰጪ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ…

የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ 57 የህግ ዳኞችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ በሙስና እና አሸባሪዎችን በመደገፍ ተሳትፈዋል ያሏቸውን 57 የህግ ዳኞች አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር የሀገሪቱ የፍትህ አካላት እራሳቸውን ከተለያዩ ወንጀሎች…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከእረፍት መልስ የፊታችን ሰኔ 7 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከእረፍት መልስ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የበላይነት የሚከናወነው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ከ22ኛ…

ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ የቻይና ጦር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው ባለፉት ጥቂት ቀናት በባህር እና አየር  በአካባቢው  የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት የተደረገ ሲሆን፥ በካባቢው ተፈጥሯል ላለው…

በወላይታ ዞን ሁለት ጥርስ አብቅሎ የተወለደው ሕፃን

አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት  ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው ልጅ የተወለደ  ሲሆን  ይህ…