Fana: At a Speed of Life!

ስፔን ሳዑዲ አረቢያን 4 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ በምድብ ስምንት የምትገኘው ስፔን ሳዑዲ አረቢያን 4 ለ 0 አሸነፈች፡፡ ዛሬ ምሽት በተደረገው የምድብ 2ኛ ጨዋታ የስፔንን የድል ግቦች ላሚን ያማል፣ ሚኬል…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አዲስ የፖለቲካ ልምምድ ስር እየሰደደ መምጣቱ የታየበት ነው -ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አዲስ የፖለቲካ እና የዴሞክራሲ ልምምድ ስር እየሰደደ መምጣቱ የታየበት ነው አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ ፕሬዚዳንት…

ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 438 መቀመጫ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 438 መቀመጫዎችን አሸንፏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ ንዋይ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤትን ይፋ አድርገዋል። ለሕዝብ ተወካዮች…

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆንን ምክንያት በማድረግ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበ የምስጋና መልዕክት፤

እጅግ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን፣ የተከበራችሁ የፖለቲካ ማኅበረሰብ አባላትና የምርጫው ባለድርሻ አካላት፤ ዛሬ ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲን በተግባር ያሳዩበት፣ ታሪካቸውን በደማቁ የጻፉበት እና አፍሪካ ስለ ራሷ በራሷ መወሰን እንደምትችል ለአለም ያበሰሩበት ታላቅ ምዕራፍ መመዝገቡ ይፋ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ታሪካዊ መሰረት የጣለ ነው – የአፍሪካ ኅብረት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ታሪካዊ መሰረት ጥሎ አልፏል አለ የአፍሪካ ኅብረት፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር እያካሄደ ይገኛል፡፡…

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ…

ቡድኑ የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ያስቀደመበት አንድም ጊዜ የለም – አታክልቲ ኃ/ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው ህወሓት የሕዝብን ጥቅም ያስቀደመበት አንድም ጊዜ የለም አሉ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ የመቀሌ ከተማ ከንቲባ አታክልቲ ኃ/ሥላሴ፡፡ አቶ አታክልቲ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቡድኑን የሚመሩት ግለሰቦች ለኢትዮጵያም…

የዓለም ዋንጫው የምድብ 2ኛ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ 2ኛ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ በምድብ አራት የምትገኘው አዘጋጇ ሀገር አሜሪካ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከአውስትራሊያ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 ረቂቅ በጀት 502 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ሆኖ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የከተማዋን የ2019 ረቂቅ በጀት ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው በዛሬው የ5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች…

ምርጫ ቦርድ ያፀደቃቸውን 121 ተጨማሪ የምርጫ ውጤቶች ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች መካከል 121 ተጨማሪ የምርጫ ውጤቶች ፀድቀዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። በዚህም ቦርዱ 34 የሕዝብ ተወካዮች እና 87 የክልል ምክር ቤት ውጤቶችን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡…