Fana: At a Speed of Life!

መሶብ ፤ ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት

የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና ብልሹ አሰራሮች ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ተግዳሮት ናቸው ከሚባሉት ውስጥ ይጠቀሳሉ፡፡ መሰል ችግሮችን ለመፍታትም በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎች ላይ ቅሬታ የሚፈጥሩ አሰራሮችን ነቅሶ ማስተካከል ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የመደመር…

በጅማ ዞን በአረንጓዴ ዐሻራ የለሙ የአቮካዶ ችግኞች ፍሬ መስጠት ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የለሙ የአቮካዶ ችግኞች ፍሬ መስጠት ጀምረዋል አሉ የዞኑ አስተዳዳሪ ቲጃኒ ናስር። አስተዳዳሪው እንዳሉት ÷ ባለፉት ዓመታት በ18 ሺህ 316 ሔክታር መሬት ላይ የተለያዩ የአቮካዶ ዝርያዎች መልማታቸውን…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) የምክክር ጉባዔ ሒደቱን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና…

ሐምሌ 8 ቀን የጀመረው የምክክር ጉባዔ ሒደት ተሳታፊዎች ሃሳባቸውን በስፋት እያንጸባረቁ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል፣ መጀመሪያ ላይ ተመካካሪዎቹ 500 አባላት በያዘ ቡድን ተደራጅተው ስለ ሥነ ዘዴዎቹ እንዲያውቁ በማድረግ እንደገና ከ16 ቦታ 50 ሆነው እንዲከፋፈሉ ተደርጓል፣ በመቀጠልም…

አረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም ከማስቻሉ ባለፈ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ፡፡ የክልሉ የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት…

የቴክኖሎጂ ብልጽግና ጉዞ – ዲጂታል ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምንኖርበት ዘመን ዓለማችን በፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እና በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግር አብዮት ውስጥ ትገኛለች። በዚህ የእድገት ጉዞ ውስጥ የሀገራትን ብልጽግና እና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ዋነኛው መሣሪያ ደግሞ የቴክኖሎጂ አቅም መሆኑ…

በሲዳማ ክልል በበልግ እርሻ 152 ሺህ ሔክታር በሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በዘንድሮው የበልግ እርሻ ከ152 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በሰብል ተሸፍኗል አለ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ…

ህገ ወጡ ሕወሓት የትግራይን ወጣቶች እያፈሰ ወደ ስልጠና ካምፕ እያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ህገ ወጡ ሕወሓት የክልሉን ወጣቶች እያፈሰ ወደ ስልጠና ካምፕ እያስገባ ነው አሉ፡፡ ህገ ወጡ ሕወሓት፣ የመደመር መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያቀርብለትን የሰላም ጥሪ ችላ በማለት የጦርነት ጉሰማውን የቀጠለ ሲሆን፤ ቡድኑ…

ለሱዳኑ ጦርነት አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ እየሰራሁ ነው – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ለሱዳኑ ጦርነት አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ ተቋማት ጋር እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ኢጋድ በሱዳን ጉዳይ የሚመክረውን ሦስተኛ ዙር የልዩ መልዕክተኞች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ…

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር አጋርነት ለቀጣናዊ ሰላም እና የጋራ ዕድገት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘትና በቀይ ባሕር ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆን በአካባቢው ብሎም በቀጣናው ሰላምን ለማስጠበቅ እንዲሁም ለቀጣናዊ ትስስር እና የጋራ ልማትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ቀይ ባሕር አፍሪካን ከእስያ እና ከመካከለኛው…

የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን በማጠናከር ለነገው ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው አለ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን 60ኛ ዓመት…