Fana: At a Speed of Life!

በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ…

ከ107 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 107 ሺህ 191 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፡፡ ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን በሚሊኒዬም አዳራሽ የዱዓ እና ሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት…

የአማዞን ኢንተርኔት መቋረጥ የተለያዩ አገልግሎቶችን አስተጓጎለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማዞን ኩባንያ ኢንተርኔት መቋረጡን ተከትሎ በርካታ መተግበሪያዎች እና ባንኮች አገልገሎት መስጠት አቁመዋል ተባለ፡፡ ስናፕቻት፣ ዶሊንጎ እና ሮብሎክስ በጊዜያዊነት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ መተግበሪያዎች መሆናቸው ነው የተገለፀው፡፡…

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት አይናለም ደስታ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ50ኛው በኔዘርላንድስ አምስተርዳም ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት አይናለም ደስታ አሸንፋለች፡፡ በውድድሩ ብርቱካን ወልዴ 2ኛ ስትወጣ መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላለፉት ሦስት…

በትብብር እና በዲፕሎማሲ ብቻ የሚረጋገጠው የናይል ውሃ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይል ውሃ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የሚረጋገጠው በትብብር እና በዲፕሎማሲ ብቻ ነው አሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ፡፡ አምባሳደር ዘሪሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድቡ ከጅምሩ…

የአዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 29ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ መነሻውን  እና  መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ባደረገው ውድድር በወንዶች አትሌት አበባው ደሳለኝ ከመቻል በቀዳሚነት በመግባት ውድድሩን ሲያሸንፍ፤ በግል…

የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎችና መስኮች ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎችና መስኮች ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ…

 የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ፕሮጀክቶች የሥራ ፈጠራና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያሉ ፕሮጀክቶች የሥራ ፈጠራ ዕድልን እና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል – ሲዲ ታህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ (ዶ/ር) ተቋማችን የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል አሉ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ…