የኢትዮጵያ የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋትን ጨምሮ ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ።
ሚኒስትሯ ከዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል።…