የባህር በርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻዎች ጋር በትጋት ይሰራል – ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የባህር በርን ጨምሮ ቀሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትጋት ይሰራል አለ።
የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት፤ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ…