ስፓርት ቀነኒሳ በቀለ በ2025 የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2025 በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡ በ40 ዓመት ዕድሜ ላይ የሚገኘው አትሌት ቀነኒሳ የለንደን ማራቶን የመጨረሻው ዓለም አቀፋዊ ውድድር ሊሆን እንደሚችል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ዩናይትድ ኪንግደምን የንግድ ትብብር የሚያጠናክር ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ፣ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን እና አሴት ግሪን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኢትዮጵያና ዩናይትድ ኪንግደምን የጋራ የንግድ ትብብር የሚያጠናክር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቼክ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሼክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለዜጎች ጥራት ያለው ትምህርትን በፍትሃዊነት ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ የለውጥ ርምጃዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶቿን ወደ ሳዑዲ ላከች Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር የሚወያይ ከፍተኛ የዲፕሎማቶች ልዑኳን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መላኳን አስታወቃለች፡፡ ልዑኩ በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እና የክሬሚሊን ከፍተኛ አማካሪ በሆኑት ዩሪ ኡሽኮቭ የተመራ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ በሚገባው የወርቅ ምርት ላይ መነቃቃት መታየቱ ተገለጸ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ወደ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ በሚገባው የወርቅ ምርት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት መታየቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ሪፖርት ያቀረቡት ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዘኃን እይታ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችን እንዲሁም ዲፕሎማቶችን ያሰባሰበው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሰፊ ሽፋን አግኝቷል፡፡ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች መካከል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ማጓጓዙን ገለጸ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይናዋ ዢያሜን እና በብራዚሏ ሳኦፖሎ ከተሞች ካከል በሁለት ዓመትታ ብቻ ከ33 ሺህ ቶን በላይ የእቃ ጭነት ማጓጓዙን አስታወቀ። የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ወደ ዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች የዕቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሺህ በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5 ሺህ 828 ዜጎችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ የሚያደርጉ የካራ ዱስና ካራ ቆርጮ የፀሐይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክንፈ ነጋሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢስዋቲኒ ንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢስዋቲኒንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን አስጎብኝተዋቸዋል። ንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊ በዚሁ ወቅት፥ በፕሬዚዳንቱ ግብዣ ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል። ቤተ-…
የሀገር ውስጥ ዜና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 717 ተማሪዎች አስመረቀ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 717 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛና በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በ2ኛ ዲግሪና በ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸው…