ስፓርት አትሌት ድርቤ በሊዮን 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አሸነፈች Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሊዮን በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ ድል ቀንቷታል። ድርቤ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 39 ሰከንድ ከ49 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ አትሌቷ ያስመዘገበችው ሰዓት የቦታው…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በውድድር ዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ እያሳዩ የሚገኙት ቶተንሃሞች እና ማንቼስተር ዩናይትዶች ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ጨዋታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተቋማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና የአዘርባጃ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል የዕውቀት እና ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መድረኮችን በማስተናገድ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉባኤዎችን በማዘጋጀት የመፍትሔ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች ሲሉ የመስኖ እና ቆለማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እየተካሄዱ ያሉትን ዓለም አቀፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦሊድ ጊዞኒ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላና ኮሞሮስ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ እና ከኮሞሮስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚባኢ ሞሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በተናጠል በተካሄደው ውይይትም በሀገራቱ የሁለትዮሽ፣ ባለብዙ ወገን እና ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ህወሓትን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አገደ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ባወጣው መግለጫ ለህወሓት ባለፈው ነሐሴ ወር የምዝገባና ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ተሰጥቶት እንደነበር አንስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ። ዋና ጸሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከሞሮኮ እና ቱኒዚያ አቻቸው ጋር መከሩ Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ እና አፍሪካ ትብብር ሚኒስትር ናስር ቦሪታ እና ከቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ አሊ ናፍቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት…
ቢዝነስ ካይ ሀቨርትዝ ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው የአርሰናል አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ በጡንቻ መሸማቀቅ ጉዳት ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ፡፡ ልምምድ ለማድረግ ከክለቡ ጋር ወደ ዱባይ ያመራው ሀቨርትዝ በልምምድ ላይ ባጋጠመው የጡንቻ መሸማቀቅ ጉዳት አስከውድድር አመቱ…