ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆርዳን ፍልስጤማውያንን ለመቀበል ተስማማች Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጆርዳን በአሜሪካ የቀረበላትን ጥያቄ ተከትሎ ከጋዛ የሚመጡ ፍልስጤማውያንን ለመቀበል መስማማቷ ተሰምቷል፡፡ ጆርዳን ፈቃድኝነቷን የገለፀችው የሀገሪቱ መሪ ንጉስ አብዱላሂ ሁለተኛ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት…
ስፓርት የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ቀን የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረት ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የቤልጂዬሙ ክለብ ብሩጅ ከጣልያኑ አታላንታ ጋር ይፋለማሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የስኮትላንዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋሉ የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች እንዲቀረፉ ጥሪ አቀረበች Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚታየው የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሹ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታዋ ሰመሪታ ሰዋሰው ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒዮርክ በተዘጋጀው አራተኛው የዓለም አቀፉ የፋይናንስ ለልማት ኮንፈረንስ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሕንድ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Mikias Ayele Feb 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ በልዩ ልዩ ወታደራዊ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በባንጋሎር ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የሕንድ መከላከያ ሚኒስትር ራጃንታ ሲንግ ተፈራርመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የካሜሮን፣ ቦትስዋና፣ ሌሴቶ እና ናሚቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምቤላ ምቤላ፣ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጴኖ ቡጣሌ፣ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊኦኔ ምፖጇኔን እና የናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙዔል አብርሃም ፔያቫሊ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት…
Uncategorized የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተሳታፊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዶ ታንጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን እሳት ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለማስቆም ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ እንደገለጹት÷ ሦስተኛ ቀኑን የያዘውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የአሚበራ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግዳጁን በምንም ሳይገደብ በላቀ ደረጃ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር ተገንብቷል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንኛውንም ግዳጅ በየትኛውም ቦታ እና የአየር ፀባይ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር መገንባቱን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለፁ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን ያገባደዱ የልዩ ሃይል አባላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉ ተገለፀ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በግምገማው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ”ጦርነት እንዲቆም እፈልጋለሁ” ሲሉ ፑቲን ለአሜሪካ አቻቸው ገለጹ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲንን ጦርነት ማስቆም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መምከራቸውን ተሰምቷል፡፡ ኒዮርክ ፖስትን ጠቅሶ ኣናዶሉ ኤጀንሲ እንደዘገበው፥ ሁለቱ መሪዎች በምን ጉዳይ ላይ እንደተስማሙ…