Fana: At a Speed of Life!

በቦረና ሳይንት ብሔራዊ ፓርክ እና በጉና ተራራ  ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ እና በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና ተራራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና አጋር አካላት ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል። የወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ…

በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌት ፅጌ ድጉማ ድል ቀናት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡ ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ…

ፌደራል ፖሊስ 169 የዘረ-መል ምርመራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት ባለፋት ስድስት ወራት 169 የዘረ-መል ምርመራ ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ ውጤቱ የተመዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዘረ-መል  ምርመራ ላብራቶሪ በማደራጀትና በዘርፉ ተገቢውን የሙያ ዕውቀት…

ሃማስ ተጨማሪ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ታግተው የቆዩ ተጨማሪ ሶስት የእስራኤል ዜጎችን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ ታጋቾቹ ወደ ቀይ መስቀል ከመተላለፋቸው በፊት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኘው እና ዴይር አል ባላህ በተሰኘው አካባቢ ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች…

ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሃሰን ከኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳደር…

ከንቲባ አዳነች ከኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮችን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀ ሹማ አብደታ በዚህ ወቅት÷የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምንም አይነት…

አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራርነት ሚና ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና ተሸላሚ ሆነዋል። በአፍሪካ አህጉር ሁለንተናዊ…

የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ከቻይና ፖሊስ ጋር በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ማድረጉን ገለፀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት ÷ ጉባኤው…

የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የጭነት አቅሙን እያሻሻለ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የገቢና ወጪ ጭነቶችን የማጓጓዝ አቅሙን እያጎለበተ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷የባቡር መስመሩን አቅም ለማሻሻል ተጨማሪ…

የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ማርሴሎ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡ የግራ መስመር ተከላካዩ ማርሴሎ በሪያል ማድሪድ ቤት ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን 5 የሻምፒዮንስ ሊግ እና 6 የላሊጋ ዋንጫዎችን ከሎስ ብላንኮቹ ጋር…