Fana: At a Speed of Life!

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ለጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ድጋፍ አድርጓል። በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አዶኒያስ ወልደ አረጋይ…

 ለክልሎች በሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች ፍትሃዊ የበጀት ሥርጭት ተጨባጭ ለውጥ መጥቷል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስአበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች የበጀት ሥርጭትን ፍትሃዊ ለማድረግ በተሰራ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ ጥቷል አሉ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተዘጋጀው ውስን ዓላማ ባላቸው የድጎማ በጀቶች…

መራጮችና ዕጩዎች በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ መራጮችና ዕጩዎች ካሉበት ሆነው በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በቴክኖሎጂ ታግዞ የመራጮችም ሆነ የዕጩ ተወዳዳሪዎችን ምዝገባ…

በትጥቅ ትግል የስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትጥቅ ትግል የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በክፍል አራት÷ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግጭቶችና በሃይል ፍላጎትን…

ከኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጋር በመዲናዋ ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል  –  ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በአዲስ አበባ "ሀገር እና ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…

ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…

የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙት አስደናቂ…

አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በስድስተኛ ዙር 2 ሺህ 74 ፓራ ሚሊተሪ…

በዓለም የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሀሴት ደረጀ አቀባበል ተደረገላት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ ሃይድራባድ በተዘጋጀው የ'ሚስ ወርልድ' ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሞዴል ሀሴት ደረጀ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል፡፡ ለ72ኛ ጊዜ በተደረገው የቁንጅና ውድድር የ108 ሀገራት ተወዳዳሪዎች የተሳተፉ ሲሆን÷ ሀሴት በዓለም…

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። ፓርቲዎቹ  ውይይት እያደረጉ ያሉት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባር እና ኃላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም…