ስፓርት ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ባስተላለፉት መልዕክት፥ የመተጋገዝና የመረዳዳት እሴታችን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢባትሎ በጅቡቲ ከሚገኙ መርከበኞች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበረ Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ (ኢባትሎ) በጅቡቲ ወደብ ከሚገኙ መርከበኞች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበረ። ኢትዮጵያዊያኑ ባሕረኞች የኢትዮጵያን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ፣ በረጋውና በሚናወጠው የባሕር ወሽመጥ ለወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለብሔራዊ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምሳ ግብዣ መርሐ-ግብር ተካሄደ Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ለሚገኙ ለብሔራዊ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የምሳ ግብዣ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ ወጣቶቹ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት ላይ በመሳተፍ እያደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢኬጂ ፋውንዴሽን በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ማዕድ አጋራ Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፋውንዴሽን (ቢኬጂ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶ/ር)÷ ቢኬጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) አዲስ ከተሾሙት የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር መንዳይ ሰማያ ኩምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ትኩረት በሚሹ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓል ወቅት በዲጂታል ክፍያ ስንፈጽም ልንተገብራቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፡- Mikias Ayele Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበዓላት ወቅት ሸማቾች በዲጂታል ምህዳሩ ውስጥ ግብይቶችን ሲፈጽሙ ለከፍተኛ መጭበርበር ሊጋለጡ ይችላሉ። ምክንያቱም አጭበርባሪዎች ይህ ወቅት ከፍተኛ ግብይት የሚፈጸምበትና ሸማቾች ሃሳባቸው በበዓል ጉዳዮች እንደሚጠመድ ስለሚያውቁ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ከመጠበቅ ባለፈ ታሪክን የማደስ ተግባራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን- ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Mikias Ayele Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን አየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ከመጠበቅ ባለፈ ታሪክን የማደስ ተግባራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ። ዋና አዛዡ ከ37 ዓመት በላይ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየውንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተስቦ ዋለ Mikias Ayele Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተስቦ ውሏል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል እና የእምነቱ ተከታዮች…