Fana: At a Speed of Life!

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየታሰበ ይገኛል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳት፣…

ኢትዮጵያ በ2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ማድረስ የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በ2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ አቅዳ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቬይትናም 2025 ፒ4ጂ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር…

አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ መንግስት የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ላገለገሉት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ‘ጁን 27 ኦፊሰር ዳንስ ላሬድ’ የተባለውን የሀገሪቱ የዲፕሎማሲ የክብር ሜዳሊያ ከጅቡቲ መንግስት ተቀብለዋል፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ያለው…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጆርጅ ሞሪኤራ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት÷ ጽሕፈት ቤቱ የኢትዮጵያ መንግስት በሚያከናውናቸው በተለያዩ የግዢ…

በመዲናዋ በትንሳኤ በዓል የምርት አቅርቦት አስተማማኝ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትንሳኤ በዓል አስፈላጊ የሆኑ ምርቶች አቅርቦት አስተማማኝ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉን የአስተዳደሩ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበረሰቡ ያለምንም የአቅርቦት ችግር…

ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና እና ሠራተኞች ባለፉት 9 ወራት በተመዘገቡ ሀገራዊ አፈጻጸሞች ዙሪያ ውይይት…

በክልሎች ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሎች መካከል ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ከፍ ማለቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ ከተቋሙ አመራሮች እና…

የአፍራሽ ኃይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍራሽ ሀይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ሃሳብ ለሲዳማ ክልል…

የፀረ አበረታች ቅመሞች ምርመራን ለማሳደግ እየሠራሁ ነው- ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፀረ አበረታች ቅመሞች ላይ አሠራሩን ለማዘመን እና ምርመራዎችን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አትሌቲክስ ጋር በመተባበር አትሌቶች ባሉበት ሆነው እንዲሁም በክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች…

 ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት…