የሀገር ውስጥ ዜና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስልጠና ተሰጠ Shambel Mihret Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎች አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስልጠና መሰጠቱን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Shambel Mihret Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ሌሎች አመራሮች በክልሉ በከተማና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከፕሮጀክቶቹ መካከልም የአስፋልት መንገድና የኢኮ ፓርክና መዝናኛ ፕሮጀክት እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የከባድና ተሳቢ መኪና አምራቾችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከባድና ተሳቢ መኪና አምራች ኢንዱስትሪዎችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የትራክና ተሳቢ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማስተዋወቅ መኪኖቹን ከሚገዙ ደንበኞች ጋር የንግድ ትስስር በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ይካሄዳል ተባለ Shambel Mihret Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ” በሚል መሪ ሐሳብ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው ሥምምነት ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ Shambel Mihret Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥና ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ፥ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ተፈጽሟል ከተባለው የንፁሀን ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ የጸጥታ ሀላፊዎች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ተበየነ Shambel Mihret Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል ኃላፊዎች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በመኸር ወቅት የተገኘውን የስንዴ ልማት ውጤት በበጋ ለመድገም እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Shambel Mihret Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ወቅት በስንዴ ሰብል ልማት የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋ ለመድገም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ መሆኗ ለቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ስበት የጎላ አስተዋጽኦ አለው – ምሁራን Shambel Mihret Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ መሆኗ ለቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ስበት የጎላ አስተዋጽኦ እንዳለው ምሁራን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪና መምህሩ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ተደርጓል Shambel Mihret Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰይድ እንድሪስ÷ የበዓል የሥጋ አቅርቦትን በተመለከተ ከአዲስ አበባ አርሶ አደርና የከተማ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ የተቀበሉ የመሬት ሊዝ አስተዳደር ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ ተያዙ Shambel Mihret Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ የተቀበሉ የመሬት ሊዝ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጉዳይ ለመፈፀም 1 ሚሊየን 400 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ ሁለት የመሬት ሊዝ…