Fana: At a Speed of Life!

ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸው ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ፌሊክስ ትሺሴኬዲ የመራጮችን 70 በመቶ ይሁንታ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። በምርጫው ውጤት መሰረት ከፌሊክስ…

የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ሴክተር የመንግሥት እና የግሉን ዘርፍ ቅንጅት አጠናክሮ የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ የኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን…

ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳቸው ያደረጉት ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው። አርሴናልን ያስተናገደው ፉልሃም በ29ኛውና በ59ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ከተመሪነት ተነስቶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…

2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ታሪካዊ ዓመት ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር የተለየ ዓመት እና ታሪካዊ እንደነበረ የዓለም አትሌቲክስ ገለጸ። በዓመቱ የርቀቱ ክብረ ወሰን ሁለት መሰበሩን ጠቅሷል። ከዚህ በተጨማሪም የርቀቱ የምንጊዜም 10 ፈጣን ሰዓት መካከል ስድስቱ…

በጎንደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ ወጣቶች የተሐድሶ ሥልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ 850 ወጣቶች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሠጠ መሆኑን የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ ሠልጣኞቹ ከሥልጠናው ጎን ለጎን በጎንደር ከተማ የኢንቨስትመንት እና…

ሚኒስቴሩ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የሚኒስቴሩና የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎች…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ…

በሸገር ከተማ ከ70 በላይ አዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ከ70 በላይ አዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ እየተገነቡ ያሉት ትምህርት ቤቶች በአቅራቢያቸው ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ  ተማሪዎችን ችግር ይፈታሉ…

ባንኩ የተረጋጋ የፋይናንስ ስርዓት እንዲፈጠር የሚረዱ ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተረጋጋ የፋይናንስ ስርዓት እንዲፈጠር ለማስቻል የሚረዱ ፈርጀ ብዙ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በብሔራዊ ባንክ…

የፓን አፍሪካ ፓርላሜንት ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በሴቶች መብት ላይ ያደረገው 49ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላሜንት ኮንፍረንስ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው። የሴቶችን መብት በማስከበርና የአመራር ብቃታቸውን በማሳደግ ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ሴቶችን ለማበረታታት ባለመው…