Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል መንግሥት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2 ሺህ ለሚልቁ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና (ልደት) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 741 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንዳሉት÷ የክልሉ መንግሥት የይቅርታ ቦርድ በአዋጁ መሠረት በክልሉ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች…

የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው አርሶ አደሮች ህይወት እየተሻሻለ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ምርት አቀነባባሪዎች አማካኝነት ቋሚ የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው አርሶ አደሮች ህይወት እየተሻሻለ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ ከሌሎች የሥራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን…

በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት ለሸማቾችና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገበያ ማረጋጋት ተግባራትን ለማከናወን በክልሉ ለሚገኙ ሸማቾች እና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ብዙአለም ግዛቸው እንደገለጹት÷ የገበያ ማረጋጋት…

በሐሰተኛ ሰነድ የይዞታ ካርታ አውጥቶ ሸጧል የተባለው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐሰተኛ ሰነድ 72 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ካርታ አውጥቶ በ5 ሚሊየን ብር ሸጧል የተባለው ተከሳሽ ተፈራ አበራ ተከስተ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…

የሐይማኖት አባቶች የሀገር ውስጥ ገቢን ለማሳደግ የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት አባቶች የሀገር ውስጥ ገቢን ለማሳደግ የጎላ ሚና እንዳላቸው የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሐይማኖት አባቶች ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴም ባደረጉት…

ብሄራዊ የተቀናጀ የውኃ ሀብት አስተዳደር ፕሮግራምን በሚመለከት ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሄራዊ የተቀናጀ የውኃ ሀብት አስተዳደር ፕሮግራም እና በሌሎች የውኃ ሀብት አስተዳደርን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከክልሎች የውኃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎችና የውኃ ሀብት አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት እተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የውኃና…

“የምስራቅ አፍሪካ አርብቶአደሮች ኤክስፖ” በጥር ወር ይካሄዳል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምስራቅ አፍሪካ አርብቶአደሮች ኤክስፖ" ከጥር 17 እስከ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥና የቆላማ አካባቢዎችን የልማት…

በትግራይ ክልል የትብብር ጥምረት ማቋቋምን አስመልክቶ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የፍልሰት ትብብር ጥምረት ለማቋቋም በሚቻልበት ቅድመ ሁኔታ ላይ የመጀመሪያ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ሐዲሽ ተስፋ (ፕ/ር)÷ ክልሉ በጦርነት ማግስት ላይ የሚገኝ መሆኑን በመግለጽ…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥር ወር ለሚጀምረው የመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል። የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው ጥር አንድና ሁለት ተማሪዎችን…

የልብ ህመም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…