በሕገወጥ የፓስፖርት ሽያጭና ግዢ ላይ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሌሎች 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የፓስፖርት ሽያጭና ግዢ ጋር ተያይዞ በድለላ ተግባር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሌሎች 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ከትናንት ጀምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ውስጥ ከሚሰሩ ሰራተኞች ጋር…