Fana: At a Speed of Life!

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ መርሐ ግብር የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀዋል። በክረምቱ መርሐ ግብር ተማሪዎች በሰውሰራሽ አስተውህሎት መመራመርና ማወቅ እንዲችሉ ሲሰለጥኑ…

በአማራ ክልል ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር በመፍጠር የማጠናከር ስራ መከናወኑን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር አቶ…

የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 8 ሳምንታት ሲካሄድ የነበረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። በምዕራፉ ፉክክር አድርገው ለፍጻሜው የደረሱት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

በኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቅለዋል፡፡ በተሀድሶ ሥልጠና ያገኙትን እውቀት ተጠቅመው በአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን…

ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል ይገባል  ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል እንደሚገባ የፌደራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ተናገሩ፡፡ 22ኛው የዋና ኦዲተሮች እና ባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…

የፈረንሳይ አምባሳደር የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማረሾ የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድርን ጎበኙ። በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) እንዲሁም የዞኑ የስራ…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄን ጃን ባከር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ÷የክልሉ መንግስት እየተገበረ ያለውን የልማት አቅጣጫ በአምባሳደሩ…

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ2016/17 ምርት ዘመን የሚያገለግል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና…

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድን ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን የማስፋት እና የማጠናከር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የዳታ ማዕከላትን በማጠናከር ለኢትዮጵያ ለፋይናንስ…

የሀገር አቀፍ ቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ መርሐ ግብሩ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን÷ አውደ-ርዕዩ እስከ አሁን ድረስ…