አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቤቲ ዙ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኮሚቴው ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ባስመዘገባቸው ውጤቶች እንዲሁም በቀጣይ ከኤምባሲው ጋር ተቀራርቦ…