የሀገር ውስጥ ዜና የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ጊዜያዊ እግድ ተነሳ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ጊዜያዊ እግድ መነሳቱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ…
ስፓርት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ26ኛ ሳምንት ዛሬ ሊካሄድ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችን ክህሎትና ተወዳዳሪነት በማጎልበት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት እንደሚሰራ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። "ክህሎት ለተወዳዳሪነት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፋት አምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የከፍተኛ አመራሮች ውይይት ተጀመረ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የውይይት መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ "በጠንካራ ፓርቲ መሪነት ቅቡልነት ያለውን ሀገረ-መንግስት ግንባታ እውን እናደርጋለን" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በኢታንግ ልዩ ወረዳና በጋምቤላ ከተማ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከተለያዩ የክልል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሀገራዊ የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሀገራዊ የግብር እና የጉምሩክ ሕግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብርና የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን በ45 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የቡላለሌ-አንተር-ሀረዋ የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ “የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት” ተመሠረተ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም ዙሪያ የሚሰሩ 50 ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅቶች "የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት" በይፋ መሰረቱ። የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ዛሬ ሲመሰረት ሦስት የጠቅላላ ጉባዔ እና ሰባት የቦርድ አባላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በ6 ግለሰቦች ላይ ለክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ለዓቃቤ ሕግ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት…