የሀገር ውስጥ ዜና ለ16 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የርክበ ካሕናት ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ16 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የርክበ ካሕናት ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው እለት ተጠናቋል። የጉባዔውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ÷ ምልዓተ ጉባዔው…
Uncategorized የግብርና እና ሌሎች ምርቶችን እንደ አዕምሯዊ ንብረት መጠበቅ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናን ጨምሮ ሌሎች ልዩ ልዩ ምርቶች እንደ አዕምሯዊ ንብረት የሚጠበቁበትን የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆኗል። ለሶስት ዓመት የሚተገበረው ፕሮጀክት ወጪ በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ እንደሚሸፈን ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 64ኛው የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ትንበያ ማዕከል ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀረጥ ነጻ የሚሸጡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች አበረታች ውጤት እያስመዘገቡ ነው – አቶ መላኩ አለበል Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሽያጭ ማዕከል ከቀረጥ ነጻ የሚሸጡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች አበረታች ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ አቶ መላኩ አለበል ከአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ጋር በአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ መካሄድ ጀመረ፡፡ በኮንፈረንሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤልና ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Shambel Mihret May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እያስገነባ የሚገኘውን የፎረንሲክ ኢንስቲትዩት ጎብኝተዋል። በዩኒቨርሲቲው የሚገነቡ መሰረተ ልማቶችንና ሠልጣኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። ውድድሩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ የሰላምና የልማት ትብብር ቻርተር ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች መካከል ቋሚ የመንግስታት ግንኙነት እንዲኖር የሚያስችል የጋራ የሰላምና የልማት ትብብር ቻርተር ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የጋራ ሰላምና የልማት ትብብሩ ዓላማ ዘላቂ ሰላም፣ልማትና ዋስትና ያለው ዴሞክራሲን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሲንግ ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ስልጠናው የአመራሩን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም በማሣደግ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በመቋቋም የተጀመረውን ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ለማስቀጠል ያለመ ነው ተብሏል።…