Fana: At a Speed of Life!

የፀጥታ ኃይሉ በተቀናጀ መልኩ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ  እንደሚሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ኃይሉ በተቀናጀ መልኩ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ ትኩረቱን በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ያደረገ የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ የጋራ ስብሰባ በፉደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት…

በትግራይ ክልል የሽረ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ዓመት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋረጠባት ሽረ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘቷን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሁመራ እና አካባቢውም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከአልጄሪያ የውጭጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አልጄሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልባቸው…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ድርጅት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ድርጅት የወቅቱ ፕሬዚዳንት የሆኑትን የናሚቢያ ቀዳማዊት እመቤት ሞኒካ ጊንጎስ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በውይይታቸውም በአፍሪካ የሴቶችን አመራርነት ሚና ማጎልበትና የሴት…

ሴቶች በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ማንኛውንም ሚና መጫወት ይችላሉ – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በዱባይ በሚካሔደው “ቢግ 5” የግንባታ የንግድ ትርዒት እየተሳተፈ ነው፡፡ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ የኢትዮጵያ መንግሥት…

በአክራሪነት እና ሽብርተኝነት ላይ ከተናጠል ይልቅ በጋራ እርምጃ መውሰድ ይገባል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አፍሪካ በአክራሪነት እና በሽብርተኝነት ላይ ከተናጠል ይልቅ በጋራ እርምጃ ልትወስድ እንደሚገባ ገለጹ፡፡ በአልጄሪያ ኦራን ከተማ 9ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ሠላምና ፀጥታ ጉባዔ እየተካሔደ ነው፡፡…

ዶ/ር አብርሃም በላይ ከሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ በሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሐመድ ኑር ከተመራው ልዑካ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ የሰላምና የደኅንነት ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናው የፀጥታ ሁኔታ መክረዋል፡፡…

ፈረንሳይ በ1960ዎቹ ከኢትዮጵያ በውሰት የወሰደቻቸውን 740 ቅርሶች መለሰች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በ1960ዎቹ ከኢትዮጵያ በውሰት የወሰደቻቸውን 740 ቅርሶች በመመለስ ዛሬ ለኢትዮጵያ ቅርስ ጥናት ባለስልጣን አስረክባለች። ቅርሶቹ ከ10 ሺህ እስከ ሁለት ሚሊየን ዓመት ድረስ ያስቆጠሩ ናቸው፡፡ እርክክቡ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ…

ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር እንደሚገባ የፌዴሬሽም ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። አቶ አገኘሁ ተሻገር በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በሀዋሳ ሲምፖዚየም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በሐዋሳ ሲምፖዚየም ተካሂዷል፡፡ በሲምፖዚየሙ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ የሃይማኖት ተቋማት እና የሲቪክ ማኅበራት ተሳትፈዋል፡፡…