Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፈተናዎች ውስጥ ሆና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት አበረታች ነው- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ሆና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ፡፡ የግብርና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪዎች ዶክተር ከተማ በቀለ እና ዶክተር ስሜነህ ቢሴ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

አረንጓዴ ዐሻራ የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ መሆኑን የመዲናዋ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከከተማዋ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ መጽሐፍ…

በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ሾልኮ የገባው አሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ሙሉ ለሙሉ  መደምሰሱን የክልሉ መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአራት ቀናት በፊት "አቶ" በሚባለው ቦታ ወደ ሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ሾልኮ የገባው የአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን "ሁልሁል" በሚባል ንዑስ ቀበሌ ከተከበበ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ መደምሰሱን የክልሉ መንግስት የፀጥታ ምክር ቤት…

የዓለም ጤና ድርጅት “የዝንጀሮ ፈንጣጣ” የዓለማችን አሳሳቢ በሽታ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቂት አገሮች በቅርቡ የተከሰተው “የዝንጀሮ ፈንጣጣ” በሽታ የዓለማችን አሳሳቢ የጤና ችግር መሆኑን  የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፥ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ መሆኑንና ባልተጠበቀ ሁኔታ…

ሰላም ለዕድገት ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ለመቀጠል ወሳኝ ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ለዕድገት ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ለመቀጠል ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ ልዩነቶችን ማጥበብ፣ መቻቻል፣ መከባበርና መተባበር እንደሚያስፈልግ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። “ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተቀብለው የመጡ ዳያስፖራዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣…

በበጀት ዓመቱ 49 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ጀምረዋል- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 49 ሚሊየን ዶላር የኢንቨስትመንት መነሻ ካፒታል ያስመዘገቡ ዘጠኝ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግና ኮሙኒኬሸን መምሪያ ኃላፊ…

በጋምቤላ ክልል አምስት አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ሲካሄድ በነበረው የመንግስትና የፓርቲ ግምገማ አምስት የስራ አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ። የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባውን እያካሄደ…

በመተከል ዞን 35 የታጠቁ የሽፍታ ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተወጣጡ 35 የታጠቁ የሽፍታ ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ መስጠታቸው ተገለጸ፡፡ የቡድኑ አባላት በቀጠናው እየተካሄደ ካለው ሕግ ማስከበር ተግባር ጋር ተያይዞ  የመንግስትን የሰላም ጥሪ…

በአምራች ኢንተርፕራይዞች ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ ክልሎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በ2014 በጀት ዓመት በዘርፉ የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ክልሎች የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ የክልል የዘርፉ ቢሮዎች በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት…

አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር የሐረሪ ክልልን የልማት እንቅስቃሴ ለመደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር የሀረሪ ክልልን የልማት እንቅስቃሴ በሰው ኃይል ልማትና በቁሳቁስ ለመደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ አቶ ኦርዲን በድሪ…