Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ዘላቂ የትራንስፖርት አማራጭ ስርዓቶችን ጥቅም ላይ ማዋልን እንደምታበረታታ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ዘላቂ የትራንስፖርት አማራጭ ስርዓቶችን ጥቅም ላይ ማዋልን እንደምታበረታታ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ስላለው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምቹ ገበያ በሚመለከት ከዶዳይ…

በበጀት አመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 12 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 1 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን አስታወቁ። ገቢው ወደ ውጭ ከተላከ 300 ሺህ ቶን የቡና ምርት የተገኘ መሆኑን ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው…

“ስሪ ፖይንት” ከመስከረም ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ስሪ ፖይንት ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም አንስቶ በኢትዮጵያ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንደገለጹት÷…

የአማራ ክልል ካቢኔ የ2014 ዓ.ም የክልሉን የልማትና መልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2014 በጀት ዓመት የክልሉን የልማትና መልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡ በግምገማው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የመስተዳድር…

በጎንደር ከተማ የአስቸኳይ ጊዜ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ውሃና ፍሳሽ ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ወርቅነህ አያል ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት…

የተለያዩ ክልሎች እና ተቋማት ለዒድ አል ዓድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች እና ተቋማት ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1ሺህ 443ኛው የዒድ አል ዓድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለእስልምና እምነት ተከታዮች ባስተላለፈው…

የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በሚጥሱ አካላት ላይ  እርምጃ እንደሚወስድ ሚኒስቴሩ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በሚጥሱ አካላት ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት ባለመመጣጠኑ ምክንያት ዋጋው እየናረ፥ ስርጭቱም ባልተገባ መንገድ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 25 ሺህ 491 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በእጣ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ ̎ለረጅም አመታት ገንዘባችሁን እየቆጠባችሁ የመኖሪያ ቤት ባለቤት…

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይደነቃል- የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም ለተገልጋዮች የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ አደነቁ፡፡ ዶክተር አየለ ተሾመ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን በጎበኙበት ወቅት÷ ሆስፒታሉ…

በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል በወደብ መሰረተ ልማትና በባህር ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ያለውን መልካም ግንኙነት ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ እና የጂቡቲ የወደቦች…