Fana: At a Speed of Life!

የሴቶችን የአመራርና ውሳኔ ሰጪነት ሚና በማጎልበት ተተኪ አመራሮችን ለማፍራት ያለመ የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የአመራርና ውሳኔ ሰጪነት ሚና በማጎልበት ተተኪ አመራሮችን ለማፍራት ያለመ የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ አራተኛውን ዙር የስልጠና መድረክ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ ኦሞድ ያስጀመሩት ሲሆን÷ በስልጠና…

በሕገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ መድኃኒት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ መድኃኒት መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መድኃኒቱ የተያዘው በሕገ ወጥ መንገድ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከማችቶ ለሽያጭ ሊቀርብ ሲል መሆኑ ተገልጿል፡፡ መድኃኒቱ በባለሙያ…

በአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ ህዝቡና አመራሩ በንቃት እንዲሳተፉ አቶ አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሕዝብ እና አመራር በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘመቻ በንቃት እንዲሳተፉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን ÷ በዘንድሮው የክረምቱ የ”አረንጓዴ ዐሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር…

 ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡ ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ…

ጠንካራ መንግስት በመገንባት ጠላቶቻችንን ማጥፋት ይገባል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችንን በማጠናከር እና ጠንካራ መንግስት በመገንባት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በማስቆም ጠላቶቻችንን ማጥፋት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል…

የተቋማቱ ትብብር የቱሪዝም ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ያለውን ሚና በብቃት እንዲወጣ ያስችላል- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለቱ ተቋማት ትብብር በቂ የሰለጠነ የሰው ኃይል ከማቅረብና የስራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ የቱሪዝም ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ያለውን ሚና በብቃት እንዲወጣ ያስችላል ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ400 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው በጎ አድራጎት ድርጅት ሲ ሴፍ ፒ ኤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፊሊጶስ ትምህርት ቤት ለሚማሩ ከ400 በላይ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ÷ ከቻይናው በጎ አድራጎት ድርጅት ሲ ሴፍ ፒ ኤ የተገኘ ሲሆን÷ የቦርሳና ሌሎች…

ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ ምርጫ ሳይሆን ሀገር የመገንባት ጉዳይ ነው- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ ምርጫ ሳይሆን ሀገር የመገንባት ጉዳይ ነው ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ፡፡ ምክር ቤቱ ከዴሞክራሲ ተቋማት ጋር እያካሄደ በሚገኘው የጋራ ፎረም ላይ የመንግስት ዋና…

በ2014 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የሀረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን እንደገለጹት÷ የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚታቀዱ ፕሮጀክቶች እውን…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ተፈሪ ፍቅሬና ሌሎች አመራሮች…