የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ አገልግሎቱን በድሬዳዋ ሊጀምር ነው Shambel Mihret Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ አገልግሎቱን በድሬዳዋ ከተማ በቀጣዩ ወር እንደሚጀምር አስታውቋል። ሳፋሪኮም በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ፥ በሐምሌ ወር የሲምካርድ ሽያጭን ጨምሮ የተለያዩ የኔትወርክ አግልግሎቶችን እንደሚያስጀምር እና እስከ ሚኒያዝያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዷለም በሰላም ግንባታ ሂደት ላይ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም በሰላም ግንባታ ሂደት ላይ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና ኤርትራ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ብናልፍ ከኦስማን ዲዮን ጋር በኢትዮጵያ በመከናወን ላይ የሚገኙ የዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደራስያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር እያካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አበረ አዳሙ ባደረጉት ንግግር÷ ሰኔ 30 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንባብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሱዳን መሪዎች ያደረጉት ውይይት ችግሮችን በምክክር በመፍታት የሁለቱን ሀገራት ወዳጅነት ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ተባለ Shambel Mihret Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሱዳን መሪዎች ያደረጉት ውይይት ችግሮችን በምክክር በመፍታት የሁለቱን ሀገራት ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በሀላባ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው Shambel Mihret Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሀላባ ዞን ከ 94 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው፡፡ ከተመረቁ የልማት ፕሮጀክቶች መካከል አራት የጤና ተቋማትን ጨምሮ የአስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሪፎርም ሰራዊቱ ከፓርቲ ታዛዥነት ወጥቶ ህዝባዊና ሀገራዊ ሰራዊት እንዲሆን አድርጓል-ሌ/ል ጄኔራል አሰፋ ቸኮል Shambel Mihret Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሪፎርም ሰራዊቱ ከፓርቲ ታዛዥነት ወጥቶ ህዝባዊና ሀገራዊ አደረጃጀትና አስተሳሰብ እንዲኖረው ማድረጉን በመከላከያ ሰራዊት የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገለጹ፡፡ በመከላከያ ሰራዊት የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈታ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ምክር ቤት ሊቋቋም ነው Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ ተግባራት የማህበረሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር የሚፈታ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ምክር ቤት ሊቋቋም ነው። የከተማ አስተዳደሩ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ምክትል ኮሚሽነር ሙሰማ ጀማል ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርልድ ቪዥን በሰሜን ጎንደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች 80 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምዕራብ አማራ የአደጋ ምላሽ ፕሮግራም በሰሜን ጎንደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች 80 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ከመመገብ በተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ጀመረ Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ከመመገብ በተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ተጠቃሚ የነበሩ ሴቶች በልብስ ስፌት ሰልጥነው ተመርቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ የተስፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ ዓለም አቀፍና አገር በቀል አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች እየመጡ ነው-ኮርፖሬሽኑ Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አገር በቀል አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች እየመጡ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ከሚያመርቱ ሁለት አምራች…