Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የክረምት ወቅት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር መሀመድ ሻሌ፣ የሶማሌ ክልል ሴቶችና ሕጻናት ቢሮ…

የደቡብ ምዕራብ ክልል ሕዝብን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ  

አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽነትና የተጠቃሚውን ቁጥር ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በደቡብ ምዕራብ ክልል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪጅን ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ መርሐ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡…

ፓርላማው አሸባሪው ሸኔ በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎች አካባቢዎች በንጹሐን ዜጐች ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በጽኑ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎች አካባቢዎችም በአሸባሪው ሸኔ እና ሌሎች መሰል ተላላኪ ጽንፈኛ ኃይሎች አማካኝነት፣ በንጹሐን ዜጐች ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

ቅዱስጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሲሆን አዲስ አበባ ከተማ ሶስተኛው ወራጅ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ። በ30ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ጨዋታውን አድርጎ ድል ቀንቶታል። ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 4 ለ 0…

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እቅድ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ሚና በመወጣት አሻራውን እንዲያሳርፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እቅድ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ሚና በመወጣት አሻራውን እንዲያሳርፍ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ ከተማ ክፍለ…

በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ ሂደትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ልዑክ የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ ሂደትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘውን የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ…

ኢትዮጵያ ከጥጥ ምርት ከፍተኛ ገቢ እንድታገኝ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥጥ አምራቾች ለሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መልስ በመስጠትና በመደገፍ ኢትዮጵያ ከጥጥ ምርት ከፍተኛ ገቢ የምታገኝበትን አሠራር እንደሚያስቀምጥ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ የጥጥ ምርትን ለማሳደግና የዘርፉን ችግር ለመፍታት ያለመ ውይይት…

በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚያደርገው እርዳታ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ የክልሉ ነዋሪዎች የሚያደርገውን ሰብአዊ እርዳታ አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ  ገለጹ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ መሆኑን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነውመረጃ…

የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የ121 አቅመ ደካማና አረጋውያን ቤቶችን እድሳት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በተያዘው ክረምት የ121 አቅመ ደካማና አረጋውያን ቤቶችን እድሳት ጀምሯል። ባለስልጣኑ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ121 ወገኖችን መኖሪያ ቤቶች ለማደስ ያቀደ ሲሆን÷ ስራውን በዛሬው ዕለት…