Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበራቸው አካባቢ የተፈጠረውን ውዝግብ በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እና ኢጋድ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበራቸው አካባቢ የተፈጠረውን  ውዝግብ በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት እና ኢጋድ ጠየቁ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት የኢትዮጵያ እና ሱዳን ወታደራዊ ውጥረት ኮሚሽኑን እንደሚያሳስበው ገልፀዋል፡፡…

ከሃይማኖት ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ  ግጭቶችና አለመግባባቶች  የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ከሀይማኖት ተያይዘው በሀገሪቱ የሚስተዋሉ  ግጭቶችና አለመግባባቶች የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ "የማህበረሰብን ሰላምና አብሮነት ለማጠናከር የሃይማኖቶች የጋራ እሴቶች…

ባለፉት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚና በሀገር ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ እና በሀገር ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያመጣ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አንደኛ ጉባኤ “የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት…

የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ህብረተሰቡ ከስርቆት ሊጠብቀው እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም አጠናክሮ እንዲቀጥል ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ከስርቆትና ውድመት ሊጠብቀው እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት…

በባሕርዳር ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት መግለጫ÷…

የግብርና ምርምር ማዕከሉ 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ተደራሽ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የሚገኘው የግብርና ምርምር ማዕከል 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች ተደራሽ በማድረግ ምርታማነት በእጥፍ እንዲጨምር ማስቻሉን ገለጸ፡፡ በግብርና ምርምር ማዕከሉ የብሔራዊ የጤፍ ምርምር ፕሮግራም አስተባባሪ ወርቁ ከበደ÷…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲወጣ እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲወጣ አስቻይ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የዘርፉን የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የ2015…

ሁዋዌ ከመሰረት ልማት ግንባታ ባሻገር በእውቀት ሽግግር ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ከመሰረት ልማት ግንባታ በተጨማሪ በእውቀት ሽግግር ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። ሁዋዌ ቴክኖሎጂ የ2022 የኢትዮጵያ አጋርነት ሰብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡…

የዩክሬን ወታደሮች ስትራቴጂያዊ የሆነችውን ሲቪሮዶኔትስክ ከተማን ለሩሲያ ወታደሮች ትተው እየሸሹ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሰፊ ጥቃት ሲፈፀምባት የነበረችውን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሲቪሮዶኔትስክን ለቀው እየሸሹ ነው፡፡ የዩክሬን ወታደሮች ለሳምንታት ከዘለቀው ከባድ ጦርነት በኋላ ከተማዋን እየለቀቁ ሲሆን÷ ይህ ሩሲያ ሰፊውን የዩክሬን ምስራቃዊ ግዛት…

የሶማሌ ክልል ቆላማ አካባቢ ልማት ፕሮጀክት ከ50 በላይ የልማት ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ቆላማ አካባቢ  ልማት ፕሮጀክት በ2014 በጀት አመት ከ50 በላይ የልማት ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ፡፡ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን ሰብሳቢነት የሚመራው የክልሉ ቆላማ አካባቢና ተፋሰስ ልማት ስራ…