Fana: At a Speed of Life!

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከኒውዚላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል ኡፕቶን ጋር በትምህርት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስለተጀመረው የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ሪፎርም ስራዎች ላይ…

የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል የማያሰሩ የሕግ ማዕቀፎች መሻሻል እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል የማያሰሩ የሕግ ማዕቀፎች መሻሻል እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በሚመለከት በሐዋሳ ከተማ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ሥራ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት መካከል÷ 63 ሕጻናት፣ 196 ሴቶች እና 800 ወንዶች…

የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮና የፍፃሜ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ቡድን ስፖርተኞችን ለመመልመል እንደሚግዝ የታመነበት የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮና የፍፃሜ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ውድድሩን÷ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቴክኒክ ኃላፊ አቶ ግዛቸው መኮንን  እና የድሬ ዳዋ አስተዳደር…

ኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግባቸውን ከውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ ሊፈቱ ይገባል – ደቡብ ሱዳናዊ ምሁር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግባቸውን ከውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ በውይይት ሊፈቱ እንደሚገባ የጁባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ቴር ቶኚክ ማጆክ ገለጹ። ኢትዮጵያ የድንበር ውዝግቡን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተደጋጋሚ ጥረት…

የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀለ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀለ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የህክምና ቁሳቁሶችን ጨምሮ የጤፍ ዘር እንዲሁም መሰረታዊ የቤት ቁሳቁሶችን ያካተተ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዮዬ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን÷…

የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት ማጎልበት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት ማጎልበት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቆመ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ፣ አፋር፣ ቤኒሻንጉል፣ ጋምቤላ ክልሎች እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ 300…

በማልታ የሚገኙ አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች መሳተፍ እንሻለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማልታ የሚገኙ እና በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እየሰሩ የሚገኙ አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡ በማልታ የንግድ ምክር ቤት በተዘጋጀ bኢንቨስትመንት ፎረም ላይ…

በእናቶች እና ሕጻናት የስነ ተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ላይ የሚያተኩር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእናቶች እና ሕጻናት የስነተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ላይ የሚያተኩር የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ የተዘጋጀው በፒ.ኤም.ኤ ኢትዮጵያ ሲሆን÷ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ጆን ሆፕኪንስ ስኩል ኦፍ ፐብሊክ…