በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጠናከር የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ስምምነቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት…