Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የትምህርት ቤት ምገባን እንዲደግፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም የትምህርት ቤት ምገባን እንዲደግፍ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጠየቁ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ክላውዴ ጂቢዳር  ጋር ተወያይተዋል። በትምህርት ዘርፉ የትምህርት ጥራት…

በመዲናዋ 3ኛው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ3ኛ ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዕድሜያቸው12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ሁሉ በሁሉም የመንግስት ጤና ጣቢያዎችና በተመረጡ…

የቻይና-የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ ነገ ለሚጀመረው የመጀመሪያው የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ዡ ቢንግን ጨምሮ የተለያዩ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በጅግጅጋ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የአስፋልትና የውስጥ ለውስጥ…

በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ደህንነት ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ የደህንነት ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰንን ጨምሮ የኢትዮ -ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ በጋራ ለመስራት በሚያስሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ ኢንስፔክተር ጀነራል÷ ሜጀር ጀነራል…

አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከስዊዘርላንድ የፓርላማ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከስዊዘርላንድ ፓርላማ የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፍራንዝ ግሩተር እና ከስዊዘርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳይ ኃላፊ አምባሳደር ሲሪ ዋልት…

በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል- የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና…

በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ። የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…

በልደታ ክ/ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የG+11 የመኖሪያ ቤት ግንበታ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በልደታ ክፍ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የG+11 የመኖሪያ ቤት ግንባታ በተቀመጠለት ጊዜ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ  ከንቲባ  አዳነች አቤቤ ግንባታው የደረሰበትን ደረጃ ዛሬ ጎብኝተዋል፡፡…