የግብርና ሥራዎችን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሥራዎችን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ የ2014/2015 ምርት ዘመን የባለድርሻ…