የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ የዳቦ ፋብሪካዎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ 3 የዳቦ ፋብሪካዎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እንዲያስችል በክፍለ ከተማው በሚገኙ 3 ወረዳዎች የሚገነቡት የዳቦ ፋብሪካዎች ግንባታ በባለሀብቶች ድጋፍ የሚሰሩ ናቸው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈር ማዳበሪያ ሽያጭ ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ መንግስት ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 15 ቢሊየን ብር ድጎማ ማድረጉን ተከትሎ በአፈር ማዳበሪያ ሽያጭ ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልሉ ለ2014/15 ምርት ዘመን ካቀደው የአፈር ማዳበሪያ 3 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች ባዘጋጁት መድረክ በአራት ረቂቅ ሕጎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ረቂቅ ሕጎቹ በክልሎች የሚዘጋጁ የጠበቆች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በሁለቱ ማህበረሰቦች መካከል ያሉ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ነው ተብሏል። በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር አቶ…
ስፓርት አትሌት ማሞ መንግስቱና አትሌት ዝናሽ ጋረደው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድርን አሸነፉ Shambel Mihret Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ማሞ መንግስቱና አትሌት ዝናሽ ጋረደው በባህር ዳር ከተማ የተካሄደውን 38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር አሸነፉ፡፡ በውድድሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ…
ስፓርት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ Shambel Mihret Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ “አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። በክፍለ ከተማው መድሃኔአለም አደባባይ ላይ በተካሄደው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የከተማ አስተዳድሩ ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ እና በአፋር ክልሎች መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና በአፋር ክልሎች መካከል ያለውን የቆየ እና የዳበረ ግንኙነት እንዲጠናከር እና ሁለቱ ሕዝቦች በጋራ በልማት በሚያድጉበት ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ኢኮኖሚ፣ ጸጥታ እና የእርስ በርስ ግንኙነት ትኩረት የተደረገባቸው ጉዳዮች…
Uncategorized የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለባዶ አሸነፈ Shambel Mihret Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለባዶ አሸንፏል፡፡ ለኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጎሎች ዳዋ ሁቴሳ በ21 ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ Shambel Mihret Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ መያዙን የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ገንዘቡ በኮሪ ወረዳና በጭፍራ ወረዳ በኬላ ላይ በተደረገ ፍተሻ የተገኘ ሲሆን፥ የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት ገለጹ Shambel Mihret Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት…