የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲን ተግባራዊ ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በመድረኩ÷ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ለማሳደግ ወደ ስራ የገባውን አዲሱን የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊሊፒንስ ከአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን አጋሮቿ ጋር የጀመረችው የጦር ልምምድ ቻይናን አስቆጣ Shambel Mihret Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ እና ፊሊፒንስ በአወዛጋቢው የደቡብ ቻይና ባህር ላይ የባህር ኃይል እና የአየር ሃይል የጦር ልምምዶችን ማድረግ መጀመራቸው ቻይናን አስቆጥቷል፡፡ ይህንንም ተከትሎ የቻይና ጦር ከፊሊፒንስ ጋር የይገባኛል ውዝግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ከ9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት በማፅደቅ ተጠናቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የዳኞች ሹመትና ረቂቅ አዋጆችን እንዲሁም ከ9 ቢሊየን 566 ሚሊየን ብር በላይ…
Uncategorized Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 “ከአራቱ የዜማ ቅኝቶች መፍለቂያ፣ ከዉበትና ከብዝሃነት አምባ ወሎ ገብተናል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት ወጪ በደሴ ከተማ የተገነባውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ መርቀን ከፍተናል፡፡ ዛሬ የተመረቀው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ በጽሕፈት ቤቱ ዘላቂ ልማትን ለማምጣት እየተሰሩ ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነታቸው ተጠናክሮ ይቀጥላል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ዘመን የዘለቀው የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በደቡብ ኮሪያ የቀድሞ ዘማቾች ጉዳይ ሚኒስትር ካንግ ጁንግ-አይ ከተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ዘርፉን አገልግሎት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ለማገዝ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የዘርፉን አገልግሎት በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ለማድረግ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ መድረክ ተካሄደ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ያለመ የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ ያካተተ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በመድረኩ÷ የንጽህና መጠበቂያ ምርት በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ምርታማነት በማሳደግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማስፋት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚ 15 ነጥብ 4 በመቶ ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ ይገባል – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ኢትዮጵያን የሚመስሉና የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ካቀፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተሟላ ሀገራዊ ዕድገት እንደሚያመጣ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ ዕድገት የሚያመጣ መሆኑን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የማማሻሻያ ሂደቱ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጋሮች ድጋፍ…