Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ የተከሰተውን የመሬት…

የሰላም ካውንስል አባላት የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር ከተማና ከሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የተመረጡ የሰላም ካውንስል አባላት የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዱ። በመድረኩ የሰላም ካውንስሉ አባላት ከሁሉም የሰሜን ጎጃም ወረዳዎችና ከባሕር ዳር ከተማ የተሰባሰቡ የሃገር…

የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ከ285 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ለ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የቀረበለትን ከ285 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ጨፌው በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የመከረ ሲሆን÷አዳዲስ ሹመቶችን እንዲሁም 6 ረቂቅ አዋጆችን አፅድቋል።…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሃላፊዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሙስናና በሃብት ምዝበራ ተጠርጥረው ነው። በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ታምራት…

በኦሮሚያ ክልል 354 የሕግ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ566 ሺህ በላይ ጉዳዮች እልባት ማግኘታቸውን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡ እየተካሄደ ባለው የሁለተኛ ቀን የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም እና…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ልምምድ በሚያደርጉበት የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚታወቁት በዓለም አደባባይ መድረክ…

ለ431 የአይሲቲና ዲጂታል ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ለ431 የአይሲቲ እና ዲጂታል የንግድ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መሰጠቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የ2016 በጀት አመት…

በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል።…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ…

ለፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት ተሽጧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት መሸጡን የዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው የስፖርቶች ጉዳይ ዳይሬክተር ኪት ማክኮኔል እንደተናገሩ፤ ለኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሸጠው ትኬት ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው።…