የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውጤታማ ስራዎችና ተሞክሮዎች ተመዝግበዋል ተባለ Shambel Mihret Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአዲስ መልክ ከተዋቀረበት ጊዜ ጀምሮ ውጤታማ ስራዎችና ተሞክሮዎች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ግምገማ መድረክ በሆሳዕና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሞኑ ያጋጠመው የአይቲ እክል በ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ኮምፒውተሮች ላይ ጉዳት አድርሷል ተባለ Shambel Mihret Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ ያጋጠመው የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (አይቲ) እክል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ያህል ኮምፒውተሮች ላይ ጉዳት ማስከተሉን ማይክሮሶፍት አስታወቀ። ክራውድስትራይክ ከተሰኘ የሳይበር ደህንነት ኩባንያ ለደንበኞቹ ባሰራጨው ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ በተፈጠረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ እና ነገ የሚደረገው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔዎች ይተላለፍባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው Shambel Mihret Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጋና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ Shambel Mihret Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በትግራይ ክልል እየተሰጠ ያለው የ12ኛ ክፍል ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም በጣሊያን ሚላን ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ÷ ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በፖለቲካ፣ በኢንቨስትመንት እና በንግድ ዘርፍ ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሐረሪ ክልል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሐረሪ ክልል መንግስት የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሠራ የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ማዕከልን ጨምሮ የክረምት በጎ አደራጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኮምቦልቻ ባህር ዳር ቀጥታ በረራ ሊጀመር ነው Shambel Mihret Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮምቦልቻ ወደ ባህር ዳር ከተማ ቀጥታ በረራ ሊጀመር መሆኑን አየር መንገዱ አስታውቋል። በአየር መንገዱ የኮምቦልቻ ኤርፖርት ኦፕሬሽን ኃላፊ አቶ ሰለሞን አበበ እንደገለጹት÷ ከከምቦልቻ ወደ ባህር ዳር እና ከባህር ዳር ወደ ኮምቦልቻ የነበረው በረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትን አጸደቀ Shambel Mihret Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ከተወያየ በኋላ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የከተማ አስተዳደሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ Shambel Mihret Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሚኒስቴሩ በሚያሥገነባቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ ከሚሰሩ ስራ ተቋራጮች እና አማካሪ ድርጅቶች ጋር የሚመሩበት የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ነው ዛሬ…