ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷የኮሪደር ልማት ሥራ የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ሥራ እየተገመገመ የሚከናወን…