Fana: At a Speed of Life!

በሞሮኮ በተካሄደ የሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በተካሄደው የሁዋዌ ‘ቴክ ፎር ጉድ’ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አንደኛ በመሆን አሸንፏል። ከምስራቅ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የተውጣጡ 17 ሀገራትን ያሳተፈ “የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር 2024”…

የምክር ቤት አባላት ከ127 ሺህ በላይ ቀበሌዎች የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለተቋማት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተመረጡባቸው አካባቢዎች ወርደው 127 ሺህ 277 ቀበሌዎች ላይ የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለአስፈጻሚ ተቋማት ለይተው አቅርበዋል፡፡ አስፈፃሚው አካል ለህዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራም የህዝብ ተወካዮች ምክር…

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የታየው የሼድ መያዝ ምጣኔ እድገት በሌሎችም መደገም አለበት – ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የታየው የሼድ መያዝ ምጣኔ እድገት በሌሎች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለመድገም መስራት እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። ዋና ስራ አስፈፃሚው በዛሬው እለት የአዳማ…

የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዳችን ለሌላችን አለኝታነታችንን የምናሳይበት ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዳችን ለሌላችን አለኝታነታችንን የምናሳይበት ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በክልሉ 26ኛውን ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን በማስመልከት የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ተከናውነዋል።…

በትግራይ ክልል ለ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ፈተና መስጠት ተጀመረ፡፡ ፈተናው በክልሉ መቐለ፣ አኽሱም፣ ዓዲ-ግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች…

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መመረቁን ገልጸው፤ ይህ…

ማሱድ ፔዜሽኪያን የኢራን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጥ አቀንቃኙ ዶክተር ማሱድ ፔዜሽኪያን ተፎካካሪያቸውን ወግ አጥባቂውን ሳኢድ ጃሊሊን በማሸነፍ የኢራን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። በምርጫው በተሰጠው ድምጽ ዶክተር ፔዜሽኪያን 53 ነጥብ 3 በመቶ ሲያገኙ፤ ተፎካካሪያቸው ጃሊሊ 44 ነጥብ 3 በመቶ…

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 100 ተማሪዎችን አስመረቋል። ከተመራቂ ተማሪዎች 671 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 397 የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 32 ተመራቂዎች ሦስተኛ ዲግሪ ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል። ከተመራቂዎቹ…

በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር እንግሊዝና ስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። በዚህም መሰረት እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ ምሽት…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀን፣ በማታ፣ በቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በክረምት መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 688 ተማሪዎችን አስመርቋል።…