የሀገር ውስጥ ዜና በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Shambel Mihret Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም፣ የኮርፖሬት ሀብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢኮኖሚና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መሆኑን ያመላክታሉ- አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መሆኑን የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለፁ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ900 ሺህ በላይ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች መሰራጨታቸው ተገለጸ Shambel Mihret Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ900 ሺህ በላይ ዘመናዊ የንብ ቀፎ ለአርሶ አደሩ መሰራጨቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የዘንድሮው የንብ እርባታና የማር ሀብት ልማት የዕቅድ ክንውን ግምገማና የዘርፉ የ2017 በጀት ዓመት ላይ…
ቢዝነስ ከአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም ኦፓልና ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል ተባለ Shambel Mihret Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም የኦፓልና ወርቅ ማዕድናትን በማምረት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ታምራት ደምሴ እንደገለጹት÷ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የክልሉን የማዕድን ሃብትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤቱ ቀረበ Shambel Mihret Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ያቀረቡትን የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ የበጀት…
Uncategorized የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ጸደቀ Shambel Mihret Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ አጸደቀ፡፡ የሕዝብ በዓላት በሥነ-ምግባር የታነጻ ሀገር ወዳድ ማሕበረሰብ ለመገንባት ብሎም ለሀገርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ Shambel Mihret Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር አዋጅን አጽድቋል፡፡ አዋጅ ከዚህ በፊት በመንግሥት ግዥና ንብረት አሥተዳደር ሂደትና ትግበራ ወቅት በአፈጻጸም ሲያጋጥሙ የነበሩና ለመልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ከ92 ሺህ ዶላር በላይ ደብቆ የተያዘው ተጠርጣሪ ተከሰሰ Shambel Mihret Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ከ92 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ በተሽከርካሪ ውስጥ ደብቆ ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ምስራቅ ሸዋ ዞን ምድብ ዐቃቤ ሕግ አብዱላዚዝ አደም ሙሐመድ ላይ የብሔራዊ ባንክ አዋጅ ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረር ከተማዋን የሚመጥን እድገት እውን ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እድሜዋን የሚመጥን እድገት እውን ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የሐረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረሃይል ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በሻሸመኔ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ከፍተኛ አመራር አባላት በሻሸመኔ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። ከፍተኛ አመራር አባላቱ በሻሸመኔ ከተማ በብሻን ጉራቻ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የወተት ከብት ዕርባታና የከብት ማድለብ…