የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ አሳሰቡ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳስበዋል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ያካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ተቋረጡ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና በአብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ። በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ አደሩ ማድረስ ተችሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ እስካሁን ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ ማድረስ እንደተቻለ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የለውጡ መንግስት ዓላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እንዲሁም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡ አምባሳደር ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃላችንን እናከብራለን! በዘላቂነት እግር እንተክላለን! በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ። ከመጋቢት 2 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህገወጥ ተግባር በፈጸሙ 205 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከደላሎች ጋር በመመሳጠር ህገወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 205 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። የደንበኞችን ጥያቄ ለመመለስ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ የፓስፖርት ቡክሌት ሕትመት መከናወኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡን የልማት ባለቤት በማድረግ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ ይቻላል – አቶ ጥላሁን ከበደ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡን በማሳተፍ የልማት ባለቤት በማድረግ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚቻል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉን የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት ያነሳው በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ ነው። ምክር ቤቱ የአባሉን ያለመከሰስ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ Shambel Mihret Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የተቋቋመው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል÷ የገለልተኛ ምክር ቤቱን ስራ የሚመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አስተሳሰብና እሳቤ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተረጋጋና ውጤታማ ጊዜያትን አሳልፈናል – አቶ ጥላሁን ከበደ Shambel Mihret Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አስተሳሰብና እሳቤ ጸጋዎቻችንን ከመለየት እስከ ሀብት መፍጠር ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተረጋጋና ውጤታማ ጊዜያትን አሳልፈናል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት…