Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣንና ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለአምስት ተቋማት ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ በተካሄደ ደማቅ ስነ-ስርዓት ለአምስት ተቋማት ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበርክተዋል። በሽልማቱ የከበሩት ተቋማት የግብርና ሚኒስቴር/በስንዴ ልማት ፕሮግራም/፣ የኢትዮጵያ…

የኢትዮ-ጣሊያን ኢንቨስትመንት ትስስርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጣሊያን ኢንቨስትመንት ትስስርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ÷ከጣሊያን ልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቲፋኖ ጋቲ እና ልዑካቸው ጋር የሁለቱን አገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ…

የዲፕሎማሲ ስራን በጥበብና በእውቀት ማከናወን እንደሚገባ አምባሳደር ታዬ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርካታ ለውጦች ውስጥ እያለፈ ያለውን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ባገናዘበ መንገድ በጥበብ እና በእውቀት የዲፕሎማሲ ሥራን ማከናወን እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ቅሬታዎችን መርምሮ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ እየተሰሙ ያሉ ቅሬታዎችን መርምሮ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል፡፡ ዓየር መንገዱ ሰሞኑን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከመንገደኞች አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ…

ምክር ቤቱ የ16 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ16 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት አፅድቋል፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ሲሆን÷ በስብሰባውም በፍርድ ቤቶች የዳኝነት…

የኢትዮጵያን እሴት ለጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እምቅ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ተፈጥሯዊ እሴት ለአሜሪካውያን ጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ዓላማ ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ ያላትን መስህብ በአሜሪካ ለሚገኙ የውጭ ዜጎች ማስተዋወቅና…

የሩሲያ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክልሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ጋር…

መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ከተለያዩ የግል መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች ለአራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና…

የረመዳን ወር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1445ኛው የረመዳን ወር ነገ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን ወር ነገ ሰኞ እንደሚጀምር ታውቋል፡፡ ታላቁን የረመዳን ወር…